በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ በሎት ከፋፍለው መግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

1. በደ//// መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ በሎት ከፋፍለው መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 01 – የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያ ግዥ፤
  • ሎት 02 – ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ፕሪንተር ግዥ፤

2. በዚህ መሠረት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ 2017/18 . የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የተ// (ቫት) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም በመንግስት ግዥ /ጨረታ/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3. በተጨማሪ ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት 1 የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያን እስከ ቦታው በማምጣትና በጥራት ኮሚቴዎችና በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኃላ ክፍያ የሚፈጸም መሆኑን የምያምን፤ 2 የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ ግዥን እስከ ቦታው በማምጣትና በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኃላ ክፍያ የሚፈጸም መሆኑን፤

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ለሎት 01 ለወረዳው ገቢዎች /ቤት የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ለሎት 02 ለወረዳው ገቢዎች /ቤት ማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል 16ኛው ቀን ድረስ 02 ከመ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ሰነድ በመውሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ከተ// (ቫት) ጋር በመሙላት እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፈቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጅናል ኮፒውን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት ለሎት 01 እስከ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ለሎት 02 እስከ 16ኛው 800 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡ እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ለሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ለሎት 02 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡

8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09-45-92-71-14 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

በደ/////መንግስት የካፋ ዞን ዴ ወረዳ ኢኮኖሚ ልማት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *