ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር  የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

 

ሰዓት

 

1

አቶ ለገሰ ኩመሎ

 

አቶ ለገሰ ኩመሎ

 

አለተወንዶ  ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ጤጠቻ ወረዳ ጤጢቻ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

 

ካርታ ቁጥር RN152/512 የቦታ የቦታው ስፋት በካሬ 350.1

300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር ብቻ)

 

ህዳር 15 ቀን 2018

 

4፡00

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለተወንዶ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል። 
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁፕሮች፦ 09-47 80 04 81/ 09 29 49 00 43 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *