ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው

ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

ንብረቱ ዓይነት

 

ርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

ወርቅና ዮናሰ

ቱሉ አዳማ ኢማጣ ማህበር

ቦሰት ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

አዳማ ከተማ ሉጎ ክ/ ከተማ

ቤት

 

የካርታ ቁ OR001034717008 የቦታ ስፋት በካሬ 1373.92

4,500,000 (አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ)

ር 15 ቀን 2018

 

4:00

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4 ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቦሰት ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 10 15 63 40 መደወል ይችላሉ 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *