የቦታ ስፋት 417 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

/ፍ ባለመብት እነእመቤት ነጋሽ (2 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳዊት ባዩ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ////ቤት በኮ//.155448 12/11/2009 . በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ እና በኮ//.172560 10/04/2010 . በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ፍርድ ያረፈበት በአራዳ /ከተማ ወረዳ 03 የቤ..096 () በካርታ ቁጥር 5400 በአቶ ባዩ እና / ወርቁ በይሳ ጅሩ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መንገድ የሚነካው ጠቅላላ የቦታ ስፋት 417 / የተሰጠ ቢሆንም ፍርድ ያረፈበት 096 (ሀ) Gls መሰረት 30 / ሲሆን በፕሮፖርሽን የሚደርሰውን መለየት መረጃ እርማት ስለሚያስፈልግ የተናጥል ካርታ ሲጠየቅ የሚሰጥ ይሆናል። የሐራጅ መነሻ 92,956.91 (ዘጠና ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት 9/00) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 10 ቀን 208 / በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 500 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም /ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ///ቤት ስም CPO አሰርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በጨረታው አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ///ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመፃፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *