የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት፣ ንግድ ቤት እና ትምህርት ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የተለያዩ ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ለጨረታ የቀረበው ሕንፃ /ንብረት አገልግሎት

ቤቱ /ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው

ስፋት ካ.

የካርታው የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የሚሸጥበት ሁኔታ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

1

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

1

320

//8060/-845/85

5,598,011.56

 

በዝግ ጨረታ

2

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

4

500

ሑ/ማ/9916/-845/85

4,616,464.44

 

በዝግ ጨረታ

3

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

2

400

ሑ/ማ/9194/አ-ባ-2/85

961,896.80

 

በዝግ ጨረታ

4

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

2

870

ሑ/ማ/9778/-845/85

6,823,036.70

 

በዝግ ጨረታ

5

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

1

1,576.5

ሑ/ማ/130291/-845/85

4,600,711.93

 

በዝግ ጨረታ

6

ንግድ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

4

300

ሑ/ማ/9779/አ-845/85

5,426,954.19

 

በዝግ ጨረታ

7

ትምህርት ቤት

መተማ

ዮሃንስ

መተማ

ዮሃንስ

1

4500

ኢን-011

13,775,152.31

 

በዝግ ጨረታ

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ/ በመክፈል ጥቅምት 14 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክሑመራ፣ጃንተከል ቅርንጫፍ እንዲሁም ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
  2. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
  3. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25%/ሃያ አምስት በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ/CPO/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ  ይኖርባቸዋል።
  4. በጨረታው አሸናፊ ሆኖ ለሚቀርብ ተጫራች ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  5. በተራ.ቁ 1፣2፣3፣4 እና 5 ከተጠቀሱት መኖሪያ ቤቶች በስተቀር በተ.ቁ 6 እና 7 ላይ ያሉት  የንግድ ቤት እና ት/ቤት በሽያጭ ገንዘብ ላይ የሚታሰብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ገዢ ጨምሮ ይከፍላል።
  6. ተጫራቾች ለንብረቶች የሚሰጡት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር ስድስት ላይ በተገለፁት አድራሻዎች ይከፈታል።
  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0918026097 ጃንተከል ቅርንጫፍ፣0962567711 ሑመራ ቅርንጫፍ፣ 058111 4979 ጎንደር ዲስትሪክት እና 0936572651 ባንኩ በእዳ የተረከባቸው ንብረቶች አስተዳደር በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
  9.  ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *