Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዥ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||||
|
ከተማ
|
ወረዳ
|
የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት (በካ.ሜ) |
ቀን
|
ሰዓት
|
||||
|
1 |
ሰለሞን ስሻው ገብረመድን |
ሰለሞን ስሻው ገብረመድን |
ጊንር |
ጊንር |
_ |
035/2009 |
500
|
3,597,188.58 |
12/03/2018 |
4:30 |
በመሆኑም፡–
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሌ–ሮቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ነው።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ታስቦ ይከፍላል።
- የንብረቱን ሁኔታ ከባንኩ ሠራተኞች ጋር በመሆን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ከጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ኀዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም መጎብኘት ወይም በዲስትሪክቱ ሕግ አገልግሎት ክፍል በመገኘት መረጃ ማግኘት ይቻላል።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከፍሎ ካላጠናቀቀ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 47 51 32/022 244 0418 ወይም በቢሮ አድራሻ በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።