የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመስከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

/

 

የተበዳሪው ስም ስም

 

 

ያስያዡ ስም

 

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አገልግሎት

 

የጨረታ

መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድ በት

ከተማ

 

ቀበሌ (ቀጠና)

ስፋት በካሬ

የባ///ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት

 

አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት

 

ጉሃላ

 

ጉሃላ

 

01

250

-07/1597/2013

 

የድርጅት

 

1,101,166.90

 

ህዳር 23 ቀን 2018 .

 

4:00-6:00

 

2

አቶ አደራጀዉ ዘዋለ

አቶ አደራጀዉ ዘዋለ

ጉሃላ

 

ጉሃላ

 

01

300

107/2359

 

የድርጅት

 

679,305.32

 

ህዳር 23 ቀን 2018 .

 

8:00-10:00

 

3

አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት

 

አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት

 

ጉሃላ

 

ጉሃላ

 

04

250

-14/03/248

 

የድርጅት

 

1,185,090.00

 

ህዳር 24 ቀን 2018 .

 

4:00-6:00

 

ማሳሰቢያ –

1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው።

 2. በጨረታው ተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።

3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃስ መክፈል አስባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመስስም:: ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።

4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሱ ተቆጥሮ ያሰያዙት ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ይሆናል።

5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ስማዛወር እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል።

6. ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይሆናል።

7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።

8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው። 

9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣስ ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።

10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 111 3802, 058 111 0261, ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

11.ባንኩ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *