Your cart is currently empty!
የክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 22, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም መቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች
1. ህጋዊ የሥራ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይነት ማስረጃ
3. የዋጋ ማቅረቢየ ሰነድ
4. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የተከፈለበት ማስረጃ
5. በዋና ኦዲተርነት የተመዘገበበት ማስረጃ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውሥጥ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 5 ሙሉጌታ ዘለቀ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዶችን በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።
ማሳሰቢያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910 544 480/0911 540 563
ክሪስታል ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር