ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር)

የጨረታው የሚካሄድበት

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

ከተማ፣ ወረዳ፣ ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

ቁምነገር 2000 ሽማቾች/የኅ//ማህበር

ሾላ ገብያ ቅርንጫፍ

ቁምነገር 2000 ሸማቾች/የኅ//ማህበር

የንግድ ቤት

/ ከተማ የካ / ወረዳ – 05

የካ/215459/11

1878 .

88,234,391

ህዳር 25 ቀን 2018 .

4:00- 6:00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ .. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ _ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።

9. ህዳር 23 ቀን 2018 . 300-330 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጸሐፍ አካባቢ በሚገኘዉ ዳሸን ባንክ ሰሜን አዲሰ አበባ ቀጠና /ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካይዮች ጋር በመሆን የሚሸጠዉን ቤት መጎምኘት ይቻላል።

10. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4038 ወይም 011-170-4953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ ..


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *