ፀደይ ባንክ አ.ማ. ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0002/2018

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን ሎት-1 ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት-2 የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት-1 ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች

ተ.ቁ.

የእቃው አይነት

 

ብዛት

 

1

Desktop Computer

 

1,400

2

Tablet Computer

 

3

3

I Mac Computer

 

1

4

Multifunctional Printer

 

10

5

Color Printer

 

1

6

Tag Printer

 

2

7

Scanner Flat bed

 

2

8

Cheque Scanner

 

5

9

Rack 6U

 

40

10

LCD-Projector

 

2

12

Presentation Pointer

 

2

13

Tablet survey Computer

 

2

14

Laptop pin Spector

 

2

15

Patch panel 24 Port

 

10

16

Heavy Duty Photocopy Machine

 

1

17

Medium Duty Photocopy Machine

 

14

18

Currency Detecting Machine

10

19

Currency Detecting Marker

 

50

20

AC Splite Type

 

46

ሎት-2 የኔትወርክ ዕቃዎች

ተ.ቁ.

የእቃው አይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

1

Drill

 

በቁጥር

 

12

 

2

RJ-45 Connectors

 

በቁጥር

 

1,155

 

3

UTP Cable

 

በሜትር

7,710

 

4

Truncate

 

በሜትር

1,464

5

0.5m CATE 6 Patch Cord

 

በቁጥር

 

10

 

6

Switch 24 Port

 

በቁጥር

 

10

 

7

Date outlet Double

 

በቁጥር

 

50

8

Power outlet Double with grounding port

 

በቁጥር

 

100

9

Divider

 

በቁጥር

 

627

10

Fishers 8mm

 

በፓኬት

 

24

11

Concrete Punta 8mm

በፓኬት

 

24

12

Screw 8mm

 

በፓኬት

 

24

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።

1. የ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር መክፈያ ሰርቲፊኬት፣ የታክስ ክሊራንስና የብቃት ማረጋገጫ ሊኖራቸዉ ይገባል። ቴክኒካል ዶክሜንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ዶክሜንቱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ ኢማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።

3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስካ ምሽቱ 110 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ለእያንዳንዱ ሎት ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ዕለት በኢትዮጵያ ስዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

5. የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ስነድ ተቀባይነት አይኖረዉም። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 08 92 81/ 09 11 38 37 13

ፀደይ ባንክ አ.ማ.