ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Oct 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/ac2e7148-816e-46d8-aa08-e8686d7d5388/open 

Invitation for Bid
የምግብ ዘይት ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0136-2018-PUR
  • Object of Procurement: የምግብ ዘይት ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
  • Description: የምግብ ዘይት ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Procuring Entity: Bahir Dar University
  • Clarification Request Deadline: Oct 23, 2025, 5:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Oct 24, 2025, 9:36:24 AM
  • Terms and Conditions:
  1. የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 (አምስት መቶ ሽህ ብር) በሲፒኦ፤ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ፤ በጥሬ ገንዘብ በሂሳብ ቁጥር 1000013121684 ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  2. የውል ማስከበሪያ የጠቅላላውን ዋጋ 10% በሲፒኦ፤ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ፤ በጥሬ ገንዘብ በሂሳብ ቁጥር 1000013121684 ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ድርጅቶች የሚወዳደሩበት ከተቀመጠው በዝርዝር መግለጫ /Specification/ ውጭ ከሆነ የራሳቸውን የዘይት ብራንድ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፤ካላስቀመጡ ግን ዩኒቨርስቲው ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ /Specification/ እንደተስማሙ ይቆጠራል።
  4. ዩኒቨርስቲው ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. አቅርቦቱ ውል ከተያዘበት ቀን ጅምሮ 10 (አስር )ወር ሆኖ የተጠየቀው ግብዓት በውል ጊዜ ዉስጥ የማያልለቅ ከሆነ በቁጥሩና በመለኪያው ልክ ለመቀበል ዩኒቨርስቲዉ አይገደድም
  6. በፕሮፎርማው ላይ አለመግባባት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ውሳኔ የሚሰጥ ይሆናል።
  7. የዋጋ ማስተካከያ በመመሪያው መስረት ከኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት ተጠንቶ በሚቀርበዉ መሰረት ይፈቀዳል።
  8. አሸናፊው ድርጅት ውል የመያዝ ግዴታ አለበት።
  9. ሴት ነጋዴዎች ፤አካል ጉዳተኛና ጥቃቅን እና አነስተኛ ሆነው አምራች ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ከአቀረቡ ከአደራጃቸው ተቋም የመፈረም ሥልጣን ያለው ኃላፊ የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ በደብዳቤ ከመጣ ተቀባይነት ይኖረዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *