Your cart is currently empty!
የቤት ሽያጭ ጨረታ
2merkato.com(Oct 23, 2025)
የቤት ሽያጭ ጨረታ
የአቶ ቅዱስ ቃሉ ንብረት የሆነውን በሰንዳፋ በኬ ከመቄዶያ የአረጋዊያን ማቆያ ጎን የሚገኝ አጠቃላይ ይዞታው 250 ካሬ የሆነውን የመኖሪያ ቦታ የንብረቱ ባለቤት በጨረታ እንዲሁም በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ንብረቱ ካርታ ላይ 150 ካሬ ሲሆን ቀሪው ተጨማሪ 100 ካሬ በሊዝ ማካተት የሚቻል ነው፡፡ ንብረቱ የውሃ እና መብራት የገባለት ሲሆን ንብረቱን እና ካርታውን በምስል የሚያሳይ የፒዲኤፍ ፋይል ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዟል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉ
0985427659/0932507777