የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/813/2018 ዓ.ም

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደር በሚገኙ ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • 1ኛ.ቀስተ ደመና ፍራሽ 1 ሜትር ከ20 በ24 ኢንች የሆነ
  • 2.ቀስተ ደመና ፍራሽ 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ
  • 3ኛ አዲስ አበባ ፎም ሰን 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ
  • 4ኛ.ግሬስ ፎም 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ ፍራሽ

በመሆኑም፡-

  1.  የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ሥራ ፈቀድ ያለው::
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው::
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡
  4. የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው::
  5. የመንግሥት ግዥ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው::
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 20,000/ሃያ ሺ ብር ብቻ በካሽ/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ያሸነፋቸውን ዕቃዎች እስከ ዳምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፣ ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የፍራሾቹን የመሸጫ ዋጋውን እና በጨረታ በማስታወቂያ ላይ የተጠየቁትን መስፈርቶች ጭምር በአንድ ፖስታ በማድረግ/በማሸግ በደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው በጨረታ ሣጥን እስከ 10ኛው ቀን 4:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያው ቀን 5፡30 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ ከ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጠ መረጃ፡- 0916549884/0916281389

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *