ወሎ ዩኒቨርስቲ: የበር ቁልፍ ሲሊንደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Oct 24, 2025)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0036-2018-PUR
  • Object of Procurement: የበር ቁልፍ ሲሊንደር ግዥ kiot 2018
  • Description: የበር ቁልፍ ሲሊንደር ግዥ kiot 2018
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Oct 24, 2025, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Oct 24, 2025, 3:02:11 PM
  • Terms and Conditions: 1.ተጫራቶች የሚቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፓርት ወጭ አጓጉዘው ወሎ ዩኒቨርስቲ ኮ/ቻ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው 2.ተቋሙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው 3.ተጫራቶች ያሸነፋትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተው አካል ጥራቱን ሲረጋገጥ ብቻ ነው 4.ተጫራቶች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገው ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው 5. እቃው አስቸኳ ከመሆኑ የተነሳ እንዲሁም አገልግሎቱን በቅርበት ከማግኘት አንፃር ተጫራቾች ኮምቦልቻና ደሴ ብቻ ይሆናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *