በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጊንር ት/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ3 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ንር ት/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ3 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በመሆኑም፦

1ኛ. የግብር ከፋይነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የዘመኑን ግብር የከፈለበት ማስረጃ ማያያዝ የሚችልና ስልከ፣ውሃ፣መብራት እና በቂ መጸዳጃ ቤት ያለው።

2ኛ, ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ብር 100(አንድ መቶ) ብር በመክፈል ከንር ቅ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።

3ኛ. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የአንዱ ካ.ሜ (ካሬ ሜትር) ዋጋ ቫትን ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የቤቱ ስፋት 300 ካ.ሜ (ካሬ ሜትር) እና የግቢ ከፋት 500 ካሬ በላይ ቢሆን ይመረጣል።

4ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5ኛ. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 16 ኛው ቀን የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ አሽገው እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን ጊንር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ባለው ዋና መሥሪያቤት በመሆኑ አሸናፊው ሲለይ ውል ለመፈጸም ዝግጁ መሆን ይኖርባቸዋል።

6ኛ. ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ለጨረታው ያሸነፉበትን ለቢሮ የሚሆን ቦታውን የሚገልጽ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለባቸው።

ተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 0226641320/21 ደውለው መጠየቅ ይኖርባቸዋል።

በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር

የደቡብ ምስራቅ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጊን

ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስተዳደር የ23ኛ ቅ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *