በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሥራ ዕድልና ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ለሚያሰራው የወተት ከብት እርባታ የቆርቆሮ ሼድ G.C9 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት የሥራ ዕድልና ኢንተርፕራይዝ /ቤት ለሚያሰራው የወተት ከብት እርባታ የቆርቆሮ ሼድ G.C9 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
  • ቲን ነምበር ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግሥት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና 10,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ ኣንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 430 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡

ለበለጠ መረጃ 046 771 0211 ይደውሉ

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *