በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት የባነር ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Oct 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2620873-772e-4b8b-abbd-9e00918b21b6/open

Lot Information

  • Procurement Reference Number: LDI-NCB-NC-0020-2018-PUR
  • Object of Procurement: የባነ ህትመት አገልግሎት ግዥ-001-2018
  • Description: የባነ ህትመት አገልግሎት ግዥ-001-2018
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Livestock Development Institute
  • Clarification Request Deadline: Oct 26, 2025, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Oct 25, 2025, 1:28:21 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ማንኛውም ተወዳዳሪ የታደሰ የንግድ ማስረጃዎች መጫን አለበት።
  2. አሸናፊው ድርጅት በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እና ከሚያሰራው የክፍሉ ባለሙያ ጋር በመናበብ እንዲሁም ናሙና በማቅረብ በከፍተኛ ጥራት ሰርቶ ማስረከብ አለበት። 
  3. የተሰሩት የህትመት አገልግሎት ግዥዎችበክፍሉ ባለሙያዎች ሲረጛገጥ ገቢ ተደርጎ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
  4. ህትመቶችን ኢንስቲትዩቱ ግቢ ድረስ ማቅረብ አለበት።
  5. አሸናፊ ድርጅቶች የምትቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት የታተመ QR Code የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው።
  6. ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *