የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Yedebub Nigat(Oct 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጻም ከሳሸ ወ/ሮ ብሩክታዊት ሻንካ እና በአፈጻጻም ተከሳሽ በአቶ መልካሙ ካሰትሮ መካከል በመ/ቁጥር38053 ባለው የባል እና ሚስት የጋራ ንብረት ክስ ክርክር በሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ ዳራ መንደር አዋሳኞች በስተሰሜን የቦታ ቁጥር kx4 በስተደቡብ የቦታ ቁጥር kx-6 በስተምስራቅ የቦታ ቁጥር kx-16 በስተምዕራብ መንገድ በሚያወሰነው ቦታ በተከሳሻ ስም በቁጥር ዋአ/1475/15 በቀን 12/11/2015 ዓ/ም በይዞታ ማረጋፈጫ ቁጥር kx5 የተመዘገበ 200ካ/ሜትር ይዞታ ላይ ያለውን ቤት መነሻ ዋጋ ግምት 800,000(ስምንት መቶ ሽህ) ብር የሆነው ህጋዊ ተጫራቾች 10% ወይም 80,000(ሰማኒያ ሽህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በማቅረብ በቀን 15/3/2018 ዓ/ም ከጧቱ 4፡00 አስከ 6:00 ሰዓት ድረስ እንዲጫረቱ ፍ/ቤት አዟል፡፡

የሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *