የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ክፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/01/2018

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን ህንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የህንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በህንጻ ስር የሚገኙትን ሁለት ክፍሎችን ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከታች በተገለፀው አድራሻ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2018 .. ከቀኑ 400 ሰአት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም። በጨረታው ላይ ለመገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ጥቅምት 27 ቀን 2018 . 4:30 ሰዓት ይከፈታል።

2. ከጨረታ ሰነድ ጋር የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ቲን ሰርተፍኬት መያያዝ አለበት።

3. በጨረታው ቅድሚያ ክፍያ ለስድስት (6) ወር እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ክፍያ ለሚሰጡ ድርጅቶች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

4. የጨረታ አሸናፊዎች የኪራይ ውል መዋዋል የሚችሉት ለጨረታ ባስገቡት የንግድ ፈቃድ ስም ብቻ ነው።

5. በጨረታ ያሸነፉበትን ክፍል በምንም ዓይነት ለሌላ ወገን ስም ማዞርም ሆነ ተከራይቶ ማከራየት የማይቻል ሲሆን፤ ይህንን ለማድረግ የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ እና የኪራይ ውሉ እንደሚሰረዝ ለማሳሰብ እንወዳለን።

6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000237347262 ገቢ በማድረግ የባንከ ደረሰኝ ይዘው በመምጣት ወይም በአካል ቀርበው በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

8.ይህ የጨረታ መጋበዣ ሰነድ የሚያካትታቸው ዋና የሚከራዩ ቦታዎች ዝርዝር እና የሚከራይ ቦታውን በካሬ የሚያሳይ ዲዛይን ይሆናል።

9. ይህ የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ታሳቢ የሚያደርገው በሀገር ውስጥ ለሚፈፀም የአገልግሎት ሽያጭ (የምከር አገልግሎትን አይጨምርም) የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይሆናል።

10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን(...) ሕንጻ 1 አራተኛ ፎቅ፡ በኮርፖሬት አገልግሎቶች የግዥ ቡድን ቢሮ፣ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና ቀለበት መንገድ ወደ አደይ አበባ ስታዲዬም (የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማእከል) የሚያስገባው መገንጠያ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

ስልክ ቁጥር +251 11 618 7446

አዲስ አበበ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *