Your cart is currently empty!
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 25, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳ0/028/25
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) |
የጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ |
የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር |
የቦታ ስፋት
|
||||||||
|
1 |
አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋው |
ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ
|
አቶ ኃይለልዑል አድማሴ ገደፋው |
የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት |
አ/አ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ_11 |
AA0000611024136530662
|
111.87 |
5,805,746
|
ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00
|
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሽን ባንክ ኢማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
- ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም 3፡00-3፡30 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጸሐፍት አካባቢ በሚገኘዉ ዳሸን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚሸጠውን ቤት መጎበኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4038 ወይም 011-170-4953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.