Your cart is currently empty!
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ኩ ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የውኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የውኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| S/N 
 | Items 
 | Specification & Model | UOM | Qty | Remark 
 | 
| 1 | Shower Truck 
 | 2022 Pyr above 20,000 ltr & Automatic with Shooter | ቁጥር | 5 | 
 | 
| 2 | Isuzu with Van 
 | 2024 Pyr Loading Capacity 100 quintal & only lsuzu brand | ቁጥር | 1 | 
 | 
በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የተሽከረካሪ አይነት የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ ኛ ፎቅ አ.አ ስልክ ቁጥር፡ 09-30-30-41-10/ 09-14-73-41-93 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% የጠቅላላ ዋጋ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም በ21/02/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በ21/02/2018 ዓ.ም አዲስ አባባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ማ