ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ ቴዎድሮስ አደባባይ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 220 በሆነው የዋና መ/ቤት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 895 ካ.ሜ እና 2ኛ ፎቅ ላይ በከፊል የሆነውን ክፍል ለማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሕንፃ ክፍል ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

1. ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ ቴዎድሮስ አደባባይ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 220 በሆነው የዋና መ/ቤት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ስፋቱ 895 ካ.ሜ እና 2ኛ ፎቅ ላይ በከፊል የሆነውን ክፍል ለማከራየት ይፈልጋል::

3. ህንፃው በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ፣ የሕንፃ ጥበቃ፣ የተሟላ ጄኔሬተር ያለው ነው::

4. ተጫራቾች ለጨረታው ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ሰነድ ቴዎድሮስ አደባባይ ሕብረት ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ገንዘብ ቤት በአካል በመምጣት ሰነዱን ከጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሕዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም እሰከ ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድርስ በስራ ሰዓት በመምጣት በነፃ በመውስድ የሚከራዩበትን ዋጋ በፎርሙ ላይ ሞልተው በማስገባት መወዳደር ይችላሉ::

5. ጨረታው በእለቱ ሕዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴዎድሮስ አደባባይ ሕብረት ኢንሹራንስ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል::

6. ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 111 26 34 34 የውስጥ መስመር 207፣190  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *