Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ባለቤት |
የሚሸጠዉ ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ |
ቦታ
|
|||
|
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ
|
ቀን
|
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፍይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት |
ሞጆ
|
02 |
ሞጀ
|
መኖሪያ ቤት |
የካርታ ቁጥር-972/2013 የቦታ ስፋት 160 ካ.ሜ |
1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር |
ህዳር 16/2018 |
ጠዋት 5:00
|
አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥን ፈንድ ዋና መስሪያ ቤት
|
|
2 |
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፍይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት |
ባኮ |
02 |
ባኮ |
መኖሪያ ቤት |
የካርታ ቁጥር-BU/M/B/894/15 የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ |
1,00,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ ብር |
|||
|
3 |
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፍይናንስ ተቋም አ.ማ |
መኖሪያ ቤት |
አስጎሪ |
01 |
አስጎሪ |
መኖሪያ ቤት |
• የካርታ ቁጥር-WLMA/001/2015 የቦታ ስፋት 457.80 ካ.ሜ |
1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር |
|||
ማሳሰቢያ
- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሞጆ ፣በባኮ ፤ በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 011 6 73 36 74 መደወል ይችላሉ።