Your cart is currently empty!
አዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዘይት እና ቅባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 27, 2025)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/302c5de8-3994-4f32-a88c-ba693daa7e91/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ethiopian Customs Commission
Contact Information
Address: Tuker Abaye
Town: Adama
Country: Ethiopia
P.O. Box: 350
Post Code: –
Telephone: +251 222115890
Email: siyumkaregahegn@gmail.com
Office: 3rd Floor
Important Dates
- Invitation Date: Oct 27, 2025, 12:00 AM
- Submission Deadline: Nov 06, 2025, 2:00 PM
- Opening Schedule: Nov 06, 2025, 2:30 PM
- Clarification Deadline: Nov 01, 2025, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 50000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank/Wire Transfer
Qualification Requirements
-  የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ 
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡ Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ) 
- የንግድ ፈቃድ 
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ) 
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት 
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) 
-  የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ) 
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት 
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ) 
- የቀረበ የጨረታ ዋጋ 
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ) 
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia