አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com(Oct 27, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት  በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪ/ዋ ስም

 

የንብረት አስያዥ/የባለንብረቱ ስም

 

የተበደሩበት ቅርንጫፍ

 

ቤቶቹ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ መገለጫ

የደርድር መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1.

ዶ/ር ጌቱ ጋሻው

አቶ በቀለ መሎ ሮማልደዬ

ቂርቆስ

ቢሾፍቱ ከተማ ቀበሌ 01

የቦታው ስፋት 107.64 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,961,120.00

ኅዳር 18 /2018 ዓ.ም.

4፡00-5፡00

2.

ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ

በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ

የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,064,768.79

ኅዳር 19 /2018 ዓ.ም.

3፡00-4፡00

3.

ወ/ሮ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ

በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ካራቆሬ

በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,664,757.00

ኅዳር 19 /2018 ዓ.ም.

4፡00-5፡00

4.

አቶ ከማልላሎ

በቀድሞ አቶ ከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ዳርጌ

ስልክ አምባ ከተማ

የቦታው ስፋት 121 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

200,000.00

ኅዳር 19 /2018 ዓ.ም.

5፡00-6፡00

 

5

አቶ ሞገስ ተሾመ

በቀድሞ አቶ ሞገስ ተሾመ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

 

ዳርጌ

ዳርጌ ከተማ

የቦታው ስፋት  210 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

 150,000.00

ኅዳር 19 /2018 ዓ.ም.

7፡00-8፡00

 

6

ወ/ሮ የናትፋንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ

በቀድሞ በአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ

2,042,933.40

ኅዳር 19 /2018 ዓ.ም.

8፡00-9፡00

ማሳሰቢያ

  1. የድርድር ሽያጭ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም 25%  በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ በድርድር ሐራጅ መሳተፍ ይችላሉ፤
  2. የድርድር ሐራጅ አሸናፊ ሐራጁን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ የድርድር ሽያጩ ይሰረዛል፡፡ ለድርድር ሐራጅ  ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ የድርድር ጨረታ ይወጣል፡፡
  3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  4. ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- ቁጥር 1 ላይ ያለው ቤት ዱከም ከተማ በድርጅቱ ዱከም ቅርንጫፍ እና ከቁ. 2 – 6 አጋርማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ  ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ 
  5. ለሐራጅ የቀረቡትን ቤቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተደራዳሪ ከኀዳር 8 – 12 ቀን 2018 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላል:: 
  6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የድርድር አሸናፊ ይከፍላል፡፡
  7. በድርድሩ ላይ መገኘት የሚችሉት ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡
  8. የድርድር ሐራጁን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የድርድር ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለመደራደር የሚፈልጉ ተደራዳሪዎች በተመለከተ በቱ መርካቶ ዶትኮም በማህበራዊ ድህረ ገፅ መመልከት ይችላሉ፡፡
  10. ከላይ ከተራ ቁጥር 1 – 6 የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፣ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57 95 89 (የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ)፣ 011-5-57 71 89 (ህግ አገልግሎት)፤ 011-2-77 05 67 (ኮልፌ ቅርንጫፍ)፤ 011-3-69 30 41 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ) እንዲሁም 011-3-58 03 97 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) እና 011-5-51 69 44 (ቂርቆስ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *