ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Promotional Materials & Corporate Gifts (EO) እና Digital Asset Production Services (TOR) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/12/2018

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር Promotional Materials & Corporate Gifts (EO) እና Digital Asset Production Services (TOR) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ተፈልጓል።

በዚህም

  • ሎት 1– Promotional Materials &Corporate Gifts (EO))
  • ሎት 2– Digital Asset Production Services (TOR) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ .. እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሰዓት 700-1100) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1- promotional Materials & Corporate Gifts (FO)) ብር 100.000.00 (አንድ መቶ ሺህ) እና

ሎት 2Digital Asset Production Services (TOR) ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ... ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶከመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ህዳር 1ቀን 2018 . 400 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት 4:30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ ስልክ ቁጥር 011-156 9992

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Commercial Nominees PLC