Your cart is currently empty!
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 58/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናውንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ
|
ወረዳ
|
ቀበሌ
|
የቤት. ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
አባይነሽ አያሌው |
ነጻነት ከበደ |
አዲስ ቅዳም |
አዲስ ቅዳም |
|
01 |
– |
200ካ/ሜ
|
606/2010
|
ለመኖሪያ
|
458,331.00
|
ሕዳር 17 /2018
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
2 |
ምህረቴ በላይ |
ተበዳሪው
|
አዲስ ቅዳም
|
አዲስ ቅዳም |
|
02 |
|
110ኪ.ሜ |
418/97
|
የንግድ
|
529,030.00
|
ሕዳር 17/2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
3 |
ምህረቴ በላይ |
ተበዳሪው
|
አዲስ ቅዳም
|
አዲስ ቅዳም |
|
02 |
|
499.85ካ/ሜ
|
21056/13
|
ለመኖሪያ
|
1,097,348.00
|
ሕዳር18 /2018
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
4 |
ገብሩ ተሰማ |
ዶ/ር የሺጥላ አስተርአያ |
ቡሬ
|
ቡሬ
|
|
04 |
– |
500ካ/ሜ
|
17025/2014
|
ለመኖሪያ
|
3,043,727.00
|
ሕዳር19 /2018
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
5 |
ኣበበ ዳኜ |
ተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
03 |
– |
290 ካ/ሜ |
8824/2008 |
ለመኖሪያ |
2,655,786.00 |
ሕዳር19 /2018
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
6 |
ባሳዝነው አለበል |
ተበዳሪው
|
ቡሬ |
ቡሬ |
|
03 |
– |
250ካ/ሜ
|
624/2002
|
ለመኖሪያ
|
1,338,969.00
|
ሕዳር 22 /2018
|
ጠዋት ከ400 – 6፡00 |
|
7 |
ሰፊነው ጌጤ |
ተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
02 |
– |
250ካ/ሜ |
8277/2007 |
የመኖሪያ |
1,502,946.00 |
ሕዳር 22 /2018
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
8 |
ጥሩዜና ሰሙ |
ተበዳሪው |
ቡሬ |
ቡሬ |
|
04 |
– |
150ካ/ሜ |
14063/2012 |
የመኖሪያ |
897,141.00 |
ሕዳር23 /2018
|
ጠዋት ከ400 – 6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ከተ.ቁ 1-8 ድረስ የተጠቀሱት ሁሉም ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ነው።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።