የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

በድጋሚ የወጣ

የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች /ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ ጨረታ

ድርጅታችን የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች /ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን .. ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች የጨረታውን ፕሮፖዛል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።

  1.  በኢትዮጵያ የሂሣብ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ወይም እሱ በሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  2.  በሀገሪቱ ህግ መሠረት ኦዲት ሥራ ለመስራት የሚያስችል ወቅታዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የተመዘገበና ማስረጃ ማያያዝ የሚችል፣
  5. ተወካይ ሂሳብ መርማሪ ወይም ከሂሳብ ምርመራ ቡድን አባላት ውስጥ ቢያንስ አንዱ ከዚህ በፊት ኅብረት ሥራ ማህበራትን ሂሳብ የመረመረ፣
  6.  የኅብረት ሥራ ማህበራትን ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሙያዎች በሥራ ላይ ማሰማራት የሚችል ይህ ሳይሆን ለሚከሰተው ማንኛውም ኪሳራና ችግር አስቀድሞ ኃላፊነቱን የሚወስድ
  7. የተዘጋጀ TOR ከድርጅታችን መውሰድ የሚችል።

ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 5 በዩኒየኑ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ

ስልክ 011 440 7165 እና 0911 40 9994


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *