የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ ሴክተር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 26, 2025)

ስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- አ/ከ/ክ/ከ/መ/ል/አ/ቅ/ጽ/ቤት 001/18

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ ሴክተር ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% (CPO) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

.

ሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

 

ከጠቅላላ ዋጋ የሚያስይዙት የብር መጠን

1

ሎት 1

ደንብ ልብስና ስፌት

 

5,000

 

2

ሎት2

የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች

 

6,000

 

3

ሎት3

የህትመት ስራዎች

 

6,000

 

4

ሎት4

የቢሮ መስተንግዶ

 

6,000

 

5

ሎት5

የመኪና ኪራይ

 

5,000

 

6

ሎት6

የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ጥገናዎች

 

5,000

 

7

ሎት7

የመኪና ጌጣጌጥ

 

5,000

 

8

ሎት8

ዲኮር

 

6,000

 

9

ሎት9

የሆቴል መስተንግዶ

 

6,000

 

10

ሎት10

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

 

6,000

 

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • TIN NO ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና በአቅራቢነት ዝርዝር ስለመመዝገባቸው መረጃ የሚያቀርቡ እና የአቅራቢነት ዌብ ሳይት የተመዘገቡበት መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  • የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች ለመወዳደር የጨረታ ሰነድ ስታስገቡ ለተወዳደራችሁበት አላቂ እቃ ሳምፕል ማቅረብ የምትችሉ፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት እቃዎች ከጠቅላላ ዋጋ ከ2% በብር ተሰልቶ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) (ከላይ የተጠቀሰውን የብር መጠን) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ይህን ካላቀረቡ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ።
  • አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፋችሁትን እቃ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በብር ተሰልቶ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባችኃል።
  • ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር በየሎቱ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በመሬት ፋይናንስ ጽ/ቤት ቤዝመንት በሚገኘው ቢሮ በመገኘት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን አካቶ ዋናውንና ኮፒውን በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ ክፍል 4 አራት, በተጫራቾች የሚሞላውን ቅጽ መሙላት እና በየአንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅታችሁን ማህተብ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ይኖርባችኋ። ነገር ግን ክፍል 4 ላይ በተጫራቾች የሚሞላውን ቅጽ ያልሞላ ተጫራች እና የጨረታ ሰነዱን ካልመለሰ ተመላሽ ካላደረገ ከላይ የተጠቀሱትን ያላሟላ ተጫራች ጨረታው ውድቅ ይሆንበታል።
  • የድጋፍ ደብደቤ ለጨረታ ማስከበሪያ የተፃፈ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ብቻ ነው፡፡ ሰነድ እንዲወስዱ ተብሎ ከተፃፈ ለሰነድ መውሰጃ ብቻ ነው። የድጋፍ ደብዳቤ ካደራጀው አካል የአ/ከ/ክ/ከ/መ/ል/አ/ቅ/ፅ/ቤት በግዥ ቡድን ስም የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው ሲመጡ ሰነዱን በነፃ ይወስዳሉ፡፡ አምራቾች (በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት) ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ በሚያመርቱት ምርት ብቻ ነው መወዳደር የሚችሉት።
  •  በክፍል 6 ላይ በቴክኒክ መመዘኛዎች ላይ ተሞልቶና ማህተም ተደርጎ ተፈርሞበት በሁሉም ገፅ ላይ ተፈርሞበት የድርጅቱ ማህተም ተደርጎ ሙሉ የጨረታ ሰነድ (መመያው) ተመላሽ ይደረጋል።
  •  መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ማሳሰቢያ፡- በተጫረታችሁት እቃ ላይ ዋጋ ስታስገቡ ቫትን ያካተተ መሆን ይጠበቅበታል። መወዳደር የሚቻለው በንግድ ፈቃዱ ላይ በተሰጠው የስራ ዘርፍ ብቻ ነው።
  • አድራሻ፡- አ/ከ/ክ/ከ/መ/ስ/ስ/ቅ/ፅ/ቤት ከመድሃኒትስም አደባባይ ወደ ጉሩም ሆስፒታል በሚወስደው 300 ሜትር ገባ ብሎ ቤዝመንት ይገኛል።

በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት