የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለተለያዩ ንግድ እና መጋዘን የሚሆን ክፍሎችን እንዲሁም ሰርቪስ ቤት እና 5ኛ ፎቅ ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የንግድ ቦታ እና የቢሮ ኪራይ ጨረታ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃው ምድር ቤት ከኮሊደር ልማቱ ጋር የሚስማማ ለተለያዩ ንግድ እና መጋዘን የሚሆን ክፍሎችን እንዲሁም ሰርቪስ ቤት እና 5 ፎቅ ለቢሮ የሚሆኑ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት የሚከራዩትን ክፍል በማየት እና የተዘጋጀውን ልኬት በመውሰድ የታደስ ንግድ ፈቃድ፣ ሌሎች ለጨረታ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች እና የሚጫረቱበት ዋጋ,እና የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2%/ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 718 ማቅረብ ይችላሉ።

ምክር ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 551 4005 መደወል ይችላሉ

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *