ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ማስታወቂያ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፍት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ አይነት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

ቀን

ሰዓት

 

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

 

1

ዓዲሁፃ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

አቶ አበራ ታደሰ

ሃያ ሁለት ማዞሪያ

 

አ.አ

አቃቂ ቃሊቲ

 

08

998 ካሬ ሜትር 

AA000070802629

G+3 ህንፃ

102,295,125.12

 

ህዳር 18,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

 

2

ወ/ሮ እንጉዳይ መኮንን

አ.አ

የካ

12

272 ካሬ ሜትር 

የካ/208942/10

መኖሪያ B+G+2

49,059,069.18

 

ህዳር 19,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

 

3

አቶ መላኩ መብራቴ

 

ተበዳሪ

 

ቃሊቲ

 

ገላን

 

 

ግላን

145 ካሬ ሜትር

OR0300 35404004

 

መኖሪያ G+2

8,623,170.26

 

ህዳር 30,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

 

4

ማርካን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

አቶ ከበደ ሰጠኝ

ተክለ ሃይማኖት

አ.አ

አቃቂ ቃሊቲ

 

08

220 ካሬ ሜትር

AA0000 70805338

መኖሪያ

9,614,407.01

ህዳር 29,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

 

5

ወ/ሮ ህይወት ተስፋዬ

ወ/ሮ ዘውዴ ግደይ

ቤተል

አ.አ

የካ

13

245 ካሬ ሜትር

የካ22/18 6141/07

 

መኖሪያ

52,359,898.06

 

ህዳር 23,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለመጀምሪያ ጊዜ

 

 

6

አቶ ፅጋበ ተ/ሃይማኖት

አ.አ

የካ

13

245 ካሬ ሜትር

የካ/181987/06

መኖሪያ

44,999,2229.70

ህዳር 25,2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4:00-5:30

ለመጀምሪያ ጊዜ

 

 

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

3. ጨረታዎቹ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፁት ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ላይ ይካሄዳል።

4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።

5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።

7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።

8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

9. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) 011 6 68 40 33(ሃያ ሁለት ማዞሪያ ቅርንጫፍ)፣ 011 8 69 86 21 (ቃሊቲ ቅርንጫፍ) ፣ 011 2 73 39 53 (ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ) ወይም 011 3 69 67 55(ቤተል ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።

10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *