በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የጽዳት እቃዎችንና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 28, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የጽዳት እቃዎችንና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  4. አቀራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  5. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 የስራ ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡30 ቴፒ በሚገኘው የመ/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስተ ዳይሬክቶሬት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በደን/አካ/ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ስም በተከፈተው የኢት/ን/ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000514333363 ገቢ በማድረግ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ ለጽህፈት መሳሪያ ሎት ብር 20000 (ሃያ ሺህ ብር)፣ የጽዳት እቃዎች ሎት 5000 (አምስት ሺ ብር) ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታው ሳጥን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃ ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
  8.  መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተረጋገጠ ነው።
  9. የጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ጉዳዩን መመልከት ይቻላል ከዚህ ማስታወቂያ በላይ የጨረታ ሰነዱ የበላይ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0475563094 መደወል ይችላሉ።

የደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/ሽካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *