የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 28, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ///መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ባለቤት

የፕሮጀክቱ አይነት

ፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ

1

HHDGCA/01/18

ፕሬዝዳት /ቤት

Installation for Digital Audio Conference, Video Camera Installation Smart Air Conditioner & Sound Roofing System

በጨረታ ዶክመንቱ ላይ በሚገለጽው መሰረት

 

2

HHDG- CA/02/18

 

ትምህርት ቢሮ

ደከር የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት G+4 ማስፋፊያ ፕሮጀክት

BC-4/GC-5 & Above

 

3

HHDG-CA/03/18

 

ትምህርት ቢሮ

ጀግኖች የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት G+4 ማስፋፊያ ፕሮጀክት

BC-3/GC-4 & Above

 

4

HHDG-CA/04/18

ባህል ቅርፅና ቱሪዝም ቢሮ

ጨለንቆ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጥገና ፕሮጀክት

BC-6/GC-6 & Above

5

HHDG- CA/05/18

ፖሊስ ኮሚሽን

 

ኤረር ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት G+2

BC-6/GC-6 & Above

6

HHDG- CA/06/18

ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

የመንግስት ተቋማት ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት

BC-1/GC-1

 

  1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሽገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀክቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4.  ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በክልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ::
  6.  ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ 22 ቀን ከተራ ቁጥር 1-3 እና 23 ቀን ከተራ ቁጥር 4-6 ጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚያው ዕለት 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነው::

አድራሻ፡በሐ///መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ስልክ . 025-6662969

የሐረሪ/ሕ/መንግስት ቤቶች ልማት እና  የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ