Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 27, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ
የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 989
2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 32,219,615,000
3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ 28 ቀን |
3,221,955,000 |
ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ 91 ቀን |
11,276,890,000 |
ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ 182 ቀን |
12,887,840,000 |
ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ 364 ቀን |
4,832,930,000 |
ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም |
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከከፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ይገልጻል።
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።
1. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ