Your cart is currently empty!
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ማስዋቢያ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን
- እስቴሽነሪ
- የጽዳት ዕቃዎች
- ኤሌክትሮኒክስ
- የመኪና ማስዋቢያ
- የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መሣተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዚሁ የንግድ ሰራ ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እዲሁም የአቅራቢነት ምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል መሆን አለባቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በምክር ቤቱ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 /አምስት ሺህ/ በባንክ በተመሰከለረለት ሲፒኦ ብቻ ከኦርጅናሉ የጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት በ6፡30 ሰዓት ይታሸጋል።
- ጨረታው በዚሁ ዕለት ከሰዓት በ8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ስምና አድራሻ በግልጽ በመሙላት በእያንዳንዱ ገጽ ላይ በማህተምና ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።
- ከመጓጓዣ እስከ ርክክብ ድረስ ያሉ ሌሎች ወጪዎች በተጫራቾች የሚሸፈን ይሆናል።
- ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx