Your cart is currently empty!
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት ስፋቱ 474 ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍ/ባ/መብቶች፡-1ኛ ወ/ሮ ቤተልሄም አለማየሁ 2ኛ ብሩክ ልኡልሰገድ 3ኛ ብርሃኔ ተካ እና በፍ/ ባለዕድዎች 1. አቶ እስጢፋኖስ አለማየሁ 2. ወ/ሮ ፂዮን ዓለማየሁ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ስፋቱ 474.ካሜ የቤት ቁጥር 267 የሆነ በመነሻ ዋጋ 2,505,969.55 /ሁለት ሚሊዮን ከአምስት መቶ አመስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ከሃምሳ አምስት ሳንቲም ሲሆን ተጫራቾች 1/4 በማስያዝ ከ19/02/2018 ዓ.ም እስከ 19/03/2018 ጨረታው ከአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በ19/03/2018 ዓ.ም ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡ ሰዓት ይካሄዳል።
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት