በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Oct 29, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

በድጋሚ የወጣ የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Gurage shade with accessories) ኪራይ ጨረታ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ /ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100 ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ በዘርፉ ከፍተኛ የጋራዥ ልምድ ላላቸው፤ የዘመኑን ግብር ለከፈሉና ማዕከሉ ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉትን አወዳድሮ በወርሀዊ ኪራይ ማከራየት ይፈልጋል::

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ጋራዡ ያለበትን ሁኔታ በመጎብኘት፤ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ዋናው /ቤት በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመግዛት፤ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት በቂ ምላሽ በመስጠትና ማስረጃዎችን በማያያዝ በአንድ ፖስታ፤ እንዲሁም በወር የሚከራይበትን ዋጋ በመሙላት በሌላ ፖስታ በተፈረመና በሰም በታሸገ ማህተም ያረፈበት ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ገቢ እንድታደርጉ የንግድ ማዕከሉ ያስታውቃል::

ማዕከሉ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ዝርዝር የጨረታ መስፈርቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተመልክቷል::

ሰነዱን አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት በኢ///ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ዋናው /ቤት ዘወትር ከሰኞ አስከ ዓርብ በስራ ሰዓት ማግኘት ይቻላል::

ለተጨማሪ ማብራሪያ . 0991 391 455 / 0911 866 737 ይደውሉ::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *