Your cart is currently empty!
በደ/ኢ/ክ/መ/ኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና ለሎች አላቂ ዕቃ፣ የፖሊስ ደንብ ልብስ ፍራሽ እና አንሶላ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጽ/ፈት መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃ
ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2018
በደ/ኢ/ክ/መ/ኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለጎርካ ወረዳ ለሴክተር መስሪያ ቤቶች
- የጽህፈት መሳሪያ እና ለሎች አላቂ ዕቃ ሎት 1
- የፖሊስ ደንብ ልብስ ፍራሽ እና አንሶላ ሎት2 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ቢኖር፣
- የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃድ ያሳደሰ፤ የንግድ ምዝገባ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤ የአቅራብነት ምዝገባ መስክር ወረቀት ያለው እና የቫቲ ተመዝጋብነት ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታ የሚካሄደው ቦታ ጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ
- በዋጋ ማቅረብያ ፕርፎርማ ሞልቶ ከተፈለገ መረጃዎች ጋር ፎቶ ኮፒ አድርጎ ተክንካል ኦርጅናል፤ተክንካል ኮፒ፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል ፤ ፋይናንሻል ኮፒ ለይቶ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ አሽገው የሚያቀርብ፤
- የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በገቢዮች ጽ/ቤት በመክፈል ከጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደ ፊት የምቆጠር 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በ15ኛቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በ16ኛ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፍው አሸናፍነቱ ከታወቀበት ቀን አንስቶ በ10 ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ባይገቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው cpo ለመንግስት ውርስ ሆኖ በግዥ አዋጅ እና አፈጻጸም መመሪያ መሠረት ህጋዊ እርምጃ ይወሰድበታል፡፡
- የጨረታ ተሳታፍ በጨረታ ሰነድ ላይ ናሙና የተጠየቀውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ አሸናፍው ያሸነፈውን ዕቃ አንደኛ ደረጃ ወይም ኦርጅናል መሆኑን በባለሙያ አረጋግጠው ጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ማስረከብ አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር / በcpoወይም በጥሬ ገንዘብ በየሎቱ የሚያስይዝ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻሌ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ፡-09-16-59-84-51
ጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Foam Mattress cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx