Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 29, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
አቶ ድርባ በቀለ |
አቶ ድርባ በቀለ |
አዳበርጋ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ሸኖ ከተማ |
ቤት |
የካርታ ቁ 605/2014 የቦታ ስፋት በካሬ 200 |
331,599 (ሶስት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ) |
ህዳር 22/2018 |
4:00 |
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አዳበርጋ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 22 84 58 99 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ