የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be’kur(Oct 27, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አገውምድር እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ደረጃ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መለሰ አዳል፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ደረጀ የኔት እንዲሁም በደቡብ ሙሉአለም ቢተው መካከል የሚገኘውን በደረጀ የኔት ሥም በመነሻ ዋጋ 2,800,000 /ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ብር/ ስለሚሸጥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ድረስ ይቆይና ህዳር 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፤

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *