የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: እሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ–5—


Government(Oct 30, 2025)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0113-2018-PUR
  • Object of Procurement: እሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ–5—
  • Description: እሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ–5—
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Oct 30, 2025, 1:20:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Oct 30, 2025, 4:20:51 PM
  • Terms and Conditions: ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት የፖውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extinguisher) 6ኪሎ ግራም የካርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon dioxide Fire Extinguisher) 3ኪሎ ግራም ፣የኮርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ ( Carbon dioxide fire Extinguisher) 25 ኪሎ ግራም፣የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam fire extinguisher)25 ሊትር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መሰብሰብ፣ ሙሌት የሚያስፈለግውን መሙላት፣ጎማና ሆስ የመሳሰሉትን እንደ አስፈላጊነቱ ጥገና ማድረግ፣የማብቂያ ጊዜን መለጠፍ፣በተገቢ ቦታ መልሶ ማስቀመጥ፡፡ -አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የተወዳደሩበትን ዕቃዎች በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ)ጭምር እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ ጥገና ማድረግን ይጨምራል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *