ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 30, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-07/03/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Lot

 

Description

 

Lot – 1

 

Infield Irrigation Materials (PR-No. 45713)

 

Lot – 2

 

Purchase of Web Site Requirements Document for Finchaa Sugar Factory (PR-No. 45725)

 

Lot – 3

IVECO Flat Bed Spare Parts (PR-No. 45727)

Lot – 4

IVECO Low bed Spare Parts (PR-No.45728)

Lot – 5

Herbicide/ Chemicals/ For Sugar Cane (PR-No. 45746)

1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
ስልክ ቁጥር፡-011-5-51-25-47
ፋክስ ቁጥር፡-011-5-51-29-11

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከ8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን በ8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ