በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እንዲሁም የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 31, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

1. የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን ይፈልጋል።

2. የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ ህጋዊ ተጫራቾች የሆናችሁ ወይም በህጋዊ መንገድ የተደራጁ እና TIN ቁጥር ያላቸው እንዲሁም በመንገድ ስራ ላይ/የውሃ ስራ ላይ የሰራ ልምድ ያለው የማሽኑን ኦፕሬተርና የስራው መስክ ባለሙያ ፎርማን ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛ ቀን ጨረታው የሚከፈትበት ይሆናል፡፡ 22ኛ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል። የጨረታውን ሰነድ በቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ) ብር በካሽ መግዛት ይችላሉ።

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 69 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 09-10-91-37 98/ 09 11 93 30 12/

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት