የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen(Oct 31, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ በፍ/ባለዕዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አይነት ዋሲሁን በሰሜን ይጋርድሽ መኮነን በደቡብ ወይንሸት አዳሙ፣መካከል የሚገኝ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,709,312 /ሁለት ሚሊየን ሰባት መቶ ዘጠኝ ሺህ ሶስት መቶ አስራ ሁለት ብር/ በማድረግ አሸናፊውም 1/4ኛውን በማስያዝ ለኅዳር 26 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 500 ሰዓት አስቀድሞ ቤቱን በመመልከት በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ አስ//ቤት ግቢ ውስጥ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን /ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *