Your cart is currently empty!
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የጥበቃ አገልግሎት (Security Service) በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
2. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ የሚስገቡትን በጠቅላላ ብር 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 18,2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
4. ጨረታው እስከ ጥር 22,2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የቴክኒካል እና ፋይናሺያል ኘሮፖዛላቸውን ዋናውንና ኮፒው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
5. ጨረታው ጥር 22, 2018ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 22, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል::
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው::
7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት::
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 /0992921872