ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Jan 25, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ . ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::

3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::

5. መያዣ ስጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል::

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

እመቤት ጌታቸዉ

እመቤት ጌታቸዉ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ 02 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

470/1740/99

2,500,000.00

የካቲት 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

2

ኃይለእየሱስ ዘዉዴ

ኃይለእየሱስ ዘዉዴ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ 02 ቀበሌ

240 .

መኖሪያ ቤት

94/2916/2015

1,500,000.00

የካቲት 17 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

3

አብርሃም መንግስቱ

የማነህ ከበደ

ገላን ከተማ 01 ቀበሌ የቤት ቁጥር አዲስ

400 .(G+1)

መኖሪያ ቤት

BMG/20/2002

8,100,000.00

የካቲት 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00-5:30

4

ቦነያ ዋታ

ቦነያ ዋታ

ቡሌ ሆራ ከተማ ጎሮ አባይ ቀበሌ

1000 .

ንግድ

BH/3986/ B.415/2015

4,700,000.00

የካቲት 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

5

እንዳልካቸዉ ተፈራ

እንዳልካቸዉ ተፈራ

ቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቅልጣ ቀበሌ

333.5 .

መኖሪያ ቤት

BH/842/ I-500/2014

1,900,000.00

የካቲት 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

6

ጌትነት ኮኬ

ቦሰና መስፍን

ባህር ዳር ከተማ ህዳር 11 /ከተማ 01 ቀበሌ

150 .

መኖሪያ ቤት

44545/11

4,450,000.00

የካቲት 19 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

7

እዮሲያስ በዛብህ

እዮሲያስ በዛብህ

ሚዛን አማን ከተማ አማን /ከተማ አማን ቀበሌ

200 .

ድርጅት

8220/2016

1,200,000.00

የካቲት 20 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

8

ህገመንግስት ቢያድግልኝ

አክሊሉ /ጊዮርጊስ እና ወይንቱ ወዳጆ

ከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የይቢጦ ቀበሌ

5574 .

የቡና መጋዘንና አዉድማ

ደህ/09/04/025/00906 የቀድሞ ማሳ ቁጥር ደህ/09/04/025/03026

2,200,000.00

የካቲት 20 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

ተጨማሪ መረጃ በስ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *