ረስኪው ዘ ጀነሬሽን ከ2025 በጀት አመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 አመታት የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ኦዲተር ለማጫረት ይፈልጋል


Addis Zemen(Jan 31, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ረስኪው ዘ ጀነሬሽን በጤና፣ በትምህርት፣ በላይቭሊሁድ፣ እንዲሁም በአደጋ ጊዜ ምላሽ ላይ የተገለሉ እና ተጋላጭ የሆነ የማኅበረሰብ ክፍሎችን መሰረት ያደረጉ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ በኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57/1 መሰረት በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ህጋዊ ሰውነት ተሰጥቶት በሰርተፊኬት ቁጥር 6215 ተመዝግቦ እየሰራ የሚገኝ ኢንተርናሽናል ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብር ስንል ድርጅት ነው። በመሆኑም የድርጅቱን ሂሳብ ለተከታታይ 3 አመት አዲት ሲያደርግ የነበረው ኦዲተር ጋር ውላችንን የጨረስን በመሆኑ ከ2025 በጀት አመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት 3 አመታት የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ኦዲተር ለማጫረት ታስቧል

መስፈርቶቹም

  1. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
  2. የቫት ተመዝጋቢ
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  4. የግብር መለያ ቁጥር
  5.  የኦዲተር የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ
  6. ለስራው የሚያስፈልገውን ክፍያ እንዲሁም
  7. ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብበት ቀን መካተት ይጠበቅባቸዋል።

ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የምታሟሉና በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የተጠየቁትን መስፈርቶች በማሟላት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መካኒሳ አቦ ፒስ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በመምጣት ማስረጃዎችን ማስገባት የሚቻል ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0982777711 መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ረስኪው ዘ ጀነሬሽን

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *