አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፋይበር 10000 ሊትር የቁም (የውሃ ማጠራቀሚያ በቁመትያለ ጥራቱን የጠበቀ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Jan 31, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0403-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ፋይበር 10000 ሊትር የቁም (የውሃ ማጠራቀሚያ በቁመትያለ ጥራቱን የጠበቀ) ለጫሞ ካምፓስ 3/3
  • Description: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ፋይበር 10000 ሊትር የቁም (የውሃ ማጠራቀሚያ በቁመትያለ ጥራቱን የጠበቀ) ለጫሞ ካምፓስ 3/3
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Feb 02, 2026, 8:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 01, 2026, 1:42:48 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት።
  2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል።
  3. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *