አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን አክሲዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 01, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /./ ሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመከተውን የአክሲዮን ድርሻ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የአክሲዮን ድርሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ስጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገ ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ከፈ ጨረታው ተሰርዞ ጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ያስያዘው ገንዘብ ባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው አክሲዮን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም መንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፤ ገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ ፎርክሎዠር እና ዴት ትጌሽን ጨረታ ባዘጋጀዉ ቢሮ ዉስጥ ነው።
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 07 . በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የተበዳሪዉ ስም

የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት

የአክስዮን ሰርቲፊኬት ቁጥር

የጠቅላላ አክስዮኖች ብዛት

የአንድ አክስዮን ዋጋ በብር

የአክስዮኑ ጠቅላላ ዋጋ በብር

አክስዮኑ ጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

መግለጫ

አቶ ግርማ ቢተው በላይ

የእናት ባንክ . መደበኛ አክሲዮኖች

016374

2,500

1,000.00

2,500,000.00

2,500,000.00

የካቲት 10 ቀን 2018 .

4:30-5:30

5:30-6:00

አክስዮኖቹ ተነጣጥለዉ አይሸጡም

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *