Your cart is currently empty!
ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026)
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1/ የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2/ በህጋዊነት የምትታወቁና በመንግስት የተመዘገባችሁ
3/ የሂሳብ ምርመራ በቂ ባለሙያና የስራ ልምድ ያላችሁ
4/ የታክስ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላችሁ
5/ የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ።
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎቱ የምትጠይቁትን ክፍያ፣ የሚከናወነውን የኦዲት ስራ ዝርዝርና ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተቀመጠው አድራሻ በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ከኦሮሚያ ፍርድ ቤት ከፍ ብሎ
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር 09 34 47 21 71
ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ